Get Mystery Box with random crypto!

ምርጥ የዐረፋ ቀን ዱዓ —————— በዛሬው የአረፋ ቀን በብዛት መባል ያለበት ዱዓ /ዚክር لا | Muslim Students

ምርጥ የዐረፋ ቀን ዱዓ
——————
በዛሬው የአረፋ ቀን በብዛት መባል ያለበት ዱዓ /ዚክር

لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ

‹ላኢላሀ ኢልለሏሁ ወህደሁ ላ ሸሪከለሁ፣ ለሁል ሙልኩ፣ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር ።

› «ከአላህ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ እርሱ አንድ ነው ፡፡ ለርሱ አጋር የለውም ፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ለረርሱ ብቻ ነው ፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው››

@Muslimstudentsgroup