Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ባንኮች የት ናቸው? ይህ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የብር መዓት አብዛሃኛው ማኅበረሰብ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የኛ ባንኮች የት ናቸው?

ይህ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የብር መዓት አብዛሃኛው ማኅበረሰብ ሙስሊም በሆነበት በጅማ ዞን ሲጊሞ ወረዳ በአንድ ቀን ብቻ በስንቄ ባንክ የተሰበሰበ 263, 175, 000 ብር ነው። በሌሎች ወረዳዎችም በተመሳሳይ ቀን በርካታ ሚሊዮኖች ተሰብስበዋል።
የኛ ባንኮች በተወሰኑ አካባቢዎችና በተወሰኑ ግለሰቦች ላይ ብቻ ከመንጠልጠል ተላቀው መሬት ላይ ተፋልጠው አቅማቸውን ሊያዳብሩ ይገባል። የሚያስተባብር እንጂ ገና ያልተበላበት አቅም አለ። አሁንም ነቃ ማለትና ከሌሎች ተወዳዳሪ ሆኖ መገኘት ግድ ነው።

||
t.me/MuradTadesse