Get Mystery Box with random crypto!

ንጹሕ ልብ፣ ደግነት፣ አላህን ብቻ ማምለክና አላህን ብቻ መፍራት! እስኪ በአላህ ይህን ደግ ግጥም | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ንጹሕ ልብ፣ ደግነት፣ አላህን ብቻ ማምለክና አላህን ብቻ መፍራት!

እስኪ በአላህ ይህን ደግ ግጥም በጥሞና አዳምጡት!

ደስ የሚል ለስላሳ ድምፅ!
ግሩም ትርጉምና ይዘት ያለው መልዕክት

መገን ወሎ፣ መገን ገጠር!

ባይሆን «አንድ ነፍሰያ፣ አምስት ሰልብያ፣ ሰባት መዓኒ፣ ሰባት መዕነውያ…» ያለውን ባልሰማ እለፉት።
||
t.me/MuradTadesse