Get Mystery Box with random crypto!

ከዱባይ መኪና የምታስገቡ ነጋዴም ሆናችሁ ለግል ያሰባችሁ፤ ከሰሞኑ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከ3 አመት በ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ከዱባይ መኪና የምታስገቡ ነጋዴም ሆናችሁ ለግል ያሰባችሁ፤ ከሰሞኑ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከ3 አመት በፊት ከዱባይ ወደ አገር ውስጥ መኪና ባትሞክሩት የተሻለ ነው። ቀሪውን እናንተ ታውቃላችሁ! እስከዛሬ ስለተጫወታችሁብን ትንሽ ብትቀምሱ እንኳ ደግ ነበር፤ ስለምታሳዝኑኝ አንጀቴ ስለማይችል ነው መንገሬ¡