Get Mystery Box with random crypto!

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ከኤቨርተን ጋር ከነበረው ጨዋታ በኋላ ኖቲንግሃም ፎረስት በማህበራ | ሙሌ SPORT

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ከኤቨርተን ጋር ከነበረው ጨዋታ በኋላ ኖቲንግሃም ፎረስት በማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ የሰጠው መግለጫ ተገቢ እንዳልሆነ ተናግሯል ።

"ኤፍኤ የክለቡን መግለጫ  ያጣራል ፣ የጨዋታ ሀላፊዎችን ታማኝነት በትክክል መጠራጠር መቼም ተገቢ አይደለም።" ሲል የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በትክክለኛ የማህበራዊ ድረገፁ ላይ ተናግሯል።

SHARE @MULESPORT