Get Mystery Box with random crypto!

' 'የአማራ ታጣቂዎች' ያቋቋሟቸውን አስተዳደሮች ለማፍረስ ከፌደራል መንግስት ጋር ተስማምተናል ሲል | Muktarovich Ousmanova

" "የአማራ ታጣቂዎች" ያቋቋሟቸውን አስተዳደሮች ለማፍረስ ከፌደራል መንግስት ጋር ተስማምተናል ሲል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ

ይህን ዜና በሰማን በማግስቱ ዛሬ የአማራ ክልል መንግስት ተወረርኩኝ መግለጫ አውጥቷል። የሚገርመው የፌዴራል መንግስት ይህን ወረራ ይከላከልልኝ ማለቱ ነው። ለአለማቀፍ ማህበረሰብም አቤቱታ አሰምቷል። ለአማራ ህዝብና ፋኖም እንደቀድሞው ሁሉ "ሀገርን ከመፍረስ" አብረን በመታገል፣ ከ"ሀዲውን ህወሓት አብረን እንታገል ብሏል