Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ ኦነግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ስለ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ተጨማሪ መረጃዎችን አውጥቷል:: በ | Muktarovich Ousmanova

#መረጃ

ኦነግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ስለ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ተጨማሪ መረጃዎችን አውጥቷል::

በቴን ካረፈበት ሆቴል ሲወስዱት የነበሩት የፀጥታ ሀይሎች ክፉኛ እየደበደቡት እንደነበር - ይህንን የተመለከቱ እና የአይን ምስክር የሆኑ የሆቴሉ ጥበቃዎች ታፍነው እንደጠፉ - እንዲሁም በመጨረሻ ዩኒፎርም የለበሱ የፀጥታ ሀይሎች በቴ ላይ ግድያ ሲፈፅሙ የተመለከቱ እና ይህንኑ የመሰከሩ የአካባቢው ነዋሪዎች በመንግስት ሀይሎች ደብዛቸው እንዲጠፋ መደረጉን አስታውቋል::