Get Mystery Box with random crypto!

የአውሮፓ ህብረት በፖለቲከኛ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ላይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ መግለጫ አወጣ። በ | Muktarovich Ousmanova

የአውሮፓ ህብረት በፖለቲከኛ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ላይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ መግለጫ አወጣ። በቴ ከሆቴል ለሊት አውጥተው በስድስት ጥይት እንደገደሉት ይታወሳል።