Get Mystery Box with random crypto!

ትዝታ ገረመው ስራ አገኘች፣ ተቀጥራለች። #FastMereja ትዝታ ገረመው አዲሱን ስራዋን በኢትዬጲ | Muktarovich Ousmanova

ትዝታ ገረመው ስራ አገኘች፣ ተቀጥራለች።
#FastMereja
ትዝታ ገረመው አዲሱን ስራዋን በኢትዬጲያን ቢዝነስ ሪቪዊ (Ethiopian Business Review) የመረጃ ጥንቅር እና ምርምር ኦፊሰር (Data Researcher) ሆና ሚያዝያ 1 ሥራ ለመጀመር የቅጥር ደብዳቤ ዛሬ ተቀብላለች።