Get Mystery Box with random crypto!

ደብረማርቆስ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ በረቡ ገበያ መውጫ ቦሌ ሰፈር፣ | Muktarovich Ousmanova

ደብረማርቆስ
በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ በረቡ ገበያ መውጫ ቦሌ ሰፈር፣15ተኛ ሻለቃ አካባቢ እና ወደ ባህር ዳር መውጫ ጎተራ ሰፈር ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ የተኩስ ልውውጥ መስማታቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። በዚህ የተነሳ ሱቆችም ተዘጋግተዋል ብለዋል። በተለይ ቦሌ ሰፈር እስከዚህ ሰዓት ድረስ(12:36) ተኩሱ ይሰማል ብለዋል። ስለደረሰው ጉዳት አሁን ማወቅ አልተቻለም(አዩዘሀበሻ)።
ጥቆማ
ፈጣን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያግኙ፣ከስር ባለው ሊንክ join አድርጉ ??
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial