Get Mystery Box with random crypto!

የራሳችሁ ያልሆነን ብር የወሰዳችሁ ብሩን ለባንኩ መልሱ:-ጅማ ዩኒቨርስቲ የጅማ ዩኒቨርስቲ ባለፉት | Muktarovich Ousmanova

የራሳችሁ ያልሆነን ብር የወሰዳችሁ ብሩን ለባንኩ መልሱ:-ጅማ ዩኒቨርስቲ
የጅማ ዩኒቨርስቲ ባለፉት ቀናት የራሳችሁ ያልሆነ ገንዘብን ከንግድ ባንክ የወሰዳችሁ ተማሪዎች ሊስታችሁ ከንግድ ባንክ እየመጣ ስለሆነና በህግ ተጠያቂ ከመሆናችሁ በፊት አሁኑኑ የእናንተ ያልሆነውን ብር በየትኛውም የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ዛሬው አስገቡ ሲል ዩኒቨርስቲው አሳስቧል።
ዛሬ ጠዋት በዩኒቨርስቲው ውስጥ ከነበሩ የሌላ ባንክ ATM ብር ማውጣት ተከልክሎ ነበር ብለዋል(አዩዘሀበሻ)።
ጥቆማ
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ፈጣን መረጃ ያግኙ፣join አድርጉ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial