Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞኛል አለ በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ አገ | Muktarovich Ousmanova

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞኛል አለ

በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፥ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥ በሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሟል።

አገልግሎቱን መልሶ ለማስጀመር በከፍተኛ እርብርብ እየተሰራ በመሆኑ ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁን እየጠየቅን፣ ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እንጠይቃለን።