Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና የምስራቅ ሸዋ #ወንጂ ከተማ ከባድ ሀዘን ላይ ናት ነገሩ አንዲህ ነው ከስድስት ቀና | Muktarovich Ousmanova

አሳዛኝ ዜና
የምስራቅ ሸዋ #ወንጂ ከተማ ከባድ ሀዘን ላይ ናት
ነገሩ አንዲህ ነው ከስድስት ቀናት በፊት ስድስት ሰዎች በታጣቂዎች ታግተው ይወሰዳል። አጋቾቹ ታጋቾቹን ለመልቀቅ እስከ 600,000 ይጠይቃሉ። የታጋች ቤተሰቦችም ብሩን አሰባስበው ለመክፈል ሲንቀሳቀሱ ብሩን እንዳይከፍሉ በፌደራል ተከለከሉ። አጋቾቹ ብሩ አለመከፈሉን ሲያውቁ የታገቱን ሰዎች ገድለው መንገድ ላይ ይጥሏቸዋል። ዛሬ ጠዋት የአምስት ሰው አስኬረን ወንጂ ከተማ ገብቷል።
አንድ የአዩዘሀበሻ ቤተሰብ እንደገለፀው ወንጂ ከባድ ሀዘን ውስጥ ናት ብሏል(አዩዘሀበሻ)።
ፈጣን መረጃ ያግኙ፣join አድርጉ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial