Get Mystery Box with random crypto!

ፓርላማው የአንድ አባሉን ያለመከሰስ መብት በነገው ዕለት ሊያነሳ ነው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤ | Muktarovich Ousmanova

ፓርላማው የአንድ አባሉን ያለመከሰስ መብት በነገው ዕለት ሊያነሳ ነው

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገው ዕለት በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ፤ የአንድ የፓርላማ አባልን ያለመከሰስ መብት ሊያነሳ ነው። ምክር ቤቱ በዚህ ስብሰባው፤ የተጓደሉ የምክር ቤት ጉዳዮች ማካሪ ኮሚቴ አባላትን ለማሟላት የሚቀርብለትን የውሳኔ ሃሳብም መርምሮ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)