Get Mystery Box with random crypto!

አሸምቆ ጭቃ መለጣጠፉ ተጀምሯል። ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ይጠበቃል :- By Mushe Semu | Muktarovich Ousmanova

አሸምቆ ጭቃ መለጣጠፉ ተጀምሯል። ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ይጠበቃል :-
By Mushe Semu

መስተዳድሩ አከራይ ላይ 100% ጫነ፣ አከራይ በ50% የፕሮፐርቲ ታክስ ክፍያ ተከራይ ላይ 60% ጫነ (ቀጣዩን ገና እናያለን) ተከራይ ሸማች ላይ 160% ይጭናል ሸማች ፕሮፐርቲ ታክሱንና በተዋረድ የሚመጣውን ጭማሪ ከነ-ግሽበቱና ኑሮ ውድነቱ ጋር በመራብ፣ በመጠማት በመታረዝ ከመሸከም ውጭ ማን ላይ ይጫነዋል ?!

"ሀዘንሽ በረታ ከቤትሽም አልወጣ ማለት ይህ ነው።"
የደብዳቤ ምስል ከዘሐበሻ የተወሰደ