Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሀገራዊ ወቅታዊ | Muktarovich Ousmanova

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሀገራዊ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ዙር ገንቢ ውይይት አድርገዋል፡፡ በቀጣይም በሚያግባቡ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይቶችን ለማድረግና የጋራ አቋም ለመያዝ ከሥምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡

ሲል አብን መግለጫ ሰጥቷል