#ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ የውጭ አገር ህክምና በመከልከሉ ህይወቱ አደጋ ላይ ተባለ! ብ/ጀኔራል ተፈ | Muktarovich Ousmanova
#ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ የውጭ አገር ህክምና በመከልከሉ ህይወቱ አደጋ ላይ ተባለ!
ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ በፀና ስለታመመ የውጭ አገር ህክምና ለማድረግ ሁኔታዎች ቢመቻቹለትም እንዳይወጣ በመከልከሉ ህመሙ ስለአገረሸ ህይወቱ አደጋ ላይ መሆኑን የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።