Get Mystery Box with random crypto!

' ከላይ የመጣ በተባለ ትዕዛዝ ጥቁር የለበሱ ሰራተኞች እንዳይገቡ ተከለከሉ ። *********** | Muktarovich Ousmanova

" ከላይ የመጣ በተባለ ትዕዛዝ ጥቁር የለበሱ ሰራተኞች እንዳይገቡ ተከለከሉ ።

**********************************************
አዲስ አበባ ፕላንና ልማት ኮሚሽን የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተቀብላችሁ ጥቁር የለበሳችሁ ኦርቶዶክስ ሰራተኞች ስራ መስራት አትችሉም ከላይ የመጣ ትዕዛዝ ነው በማለት ወደ መስሪያ ቤቱ እንዳይገቡ ከልክሏል። ድሬሲንግ ኮድ የሌለው መስሪያ ቤት የምትለብሱትን ልምረጥላችሁ ማለቱ አስገራሚ ነው ለኃይማኖቱ ያለው ንቀት ያሳየ ነው ሲሉ ሰራተኞቹ ተናግሯል። በስፍራው ተገኝቶ ህዝቡን ቃለምልልስ ሲያደርግ የነበረው አሻም ቴሌቪዥን ቀረፃውን አቋርጦ እንዲሄድ በፖሊስ ተደርጓል።