Get Mystery Box with random crypto!

ደቡብ ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ኦርቶዶክሳውያን የወሊሶውን ቡድን ወደ መጣበት እንዲመለስ አድርገዋል | Muktarovich Ousmanova

ደቡብ ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ኦርቶዶክሳውያን የወሊሶውን ቡድን ወደ መጣበት እንዲመለስ አድርገዋል

የዞኑ ፖሊስና የከተማው ህዝብ ያለ የቤተክርስቲያን ቀኖና በመጣስ በህገወጥ መልኩ የተሿሿሙትን ጳጳሶች አንቀበልም በማለት መልሰዋቸዋል።

በተያያዘም ኮምቦልቻ ኤርፖርት አርፎ ወደ ከሚሴ በመኪና ሊሳፈር የነበረውን ጳጳስ የኮምቦልቻ ህዝብ በተቋውሞ በመጣበት አውሮፕላን አሳፍረው ሸኝተውታል።