Get Mystery Box with random crypto!

ሙሀመድዬዬዬ🤩😘😍🤩

የቴሌግራም ቻናል አርማ muhmedeye — ሙሀመድዬዬዬ🤩😘😍🤩
የቴሌግራም ቻናል አርማ muhmedeye — ሙሀመድዬዬዬ🤩😘😍🤩
የሰርጥ አድራሻ: @muhmedeye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 568
የሰርጥ መግለጫ

ሀሳብ አስተያየት ያላቹ በውስጥመስመር ማቅረብ ይችላሉ @Ibrahim1994j
@Ibrahim1994j
@Ibrahim1994j
https://t.me/ INH5Aq3XWBZhOTk0

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-24 12:26:28
#SALU_ALA_NABI

ጁምዓ ሙባረክ

ጁምዓ ጀሚል

https://t.me/+RRHECOqT-QYxYThk ጁምዓ ጀሚእ
መላይካት ሳሚ
201 views إبراهيم , edited  09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 11:29:37 የ "ህይወት" ህጎች

••••••••••••••••••••••••••••••

ከመናገርህ በፊት ☞ አስብ

ከመፈረምህ በፊት ☞ አንብብ

ከማስተማርህ በፊት ☞ ተማር

ከመምከርህ በፊት ☞ ተግብር

ከመቁረጥህ በፊት ☞ ለካ

ከማጉደልህ በፊት ☞ ተካ

ከመዋጥህ በፊት ☞ አላምጥ

ከመገንዘብህ በፊት ☞ አድምጥ

ከማመንህ በፊት ☞ አረጋግጥ

ከመረከብህ በፊት ☞ ቁጠር

ከመወሰንህ በፊት ☞ መርምር

ከመስራትህ በፊት ☞ አቅድ

ከመተኮስህ በፊት ☞ አልም

ከመተቸትህ በፊት ☞ አጣራ

ከመብላትህ በፊት ☞ ስራ

ከመሞትህ በፊት ☞ ነሰሃ ግባ

ከመሄድህ በፊት ☞ተስፋ ሰንቅ

ስትወያይ----☞ ሁን አስተዋይ

ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ

ስትናገር---- ☞ በቁምነገር

ስትቸገር---- ☞ መላ ፍጠር

ስትቀመጥ---- ☞ ቦታ ምረጥ

ስትወስን---- ☞ ቆራጥ ሁን !!
920 views إبراهيم , 08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 07:20:17 "LOVE vs LIVE":
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share

ሰይጣን :
አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም
አላህም ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው
ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
አላህም ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት

#እስቲ_አላህን_እናስደስተው
#ሽር_share_በማደረግ

አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው
ረሱልም (ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;

አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።

አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን


https://t.me/muhmedeye
408 views مجنون , edited  04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 17:07:00
ወሃቢያዎች የዛሬ የሙፍቲህን ደጋፊዎች ሰልፍ ሲመለከቱ https://t.me/muhmedeye
3.7K views إبراهيم , edited  14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 18:03:16 ሌባው የመስጂድ ኢማም


ባልና ሚስት ከረመዷን ወራት ባንዱ በሰፈራቸው የሚገኙትን ታዋቂ የመስጂድ ኢማም ለፊጥራ ጋበዟቸው። ኢማሙም ግብዣውን በክብር ተቀበሉ። የቤቱ እማወራ የምግብ ማዕዱን ለማዘጋጀት ተፍ ተፍ እያለች ሳለ ገንዘቧን ጠረጴዛው ላይ ጥላ ወደ ኩሽና አመራች። ፊጥራው ተጠናቀቀ። ኢማሙም ሄዱ። ሚስት ገንዘቧ እንደጠፋ አስተዋለች። «ገንዘቡን የሰረቀው ማን ነው?» ተብሎ አይጠየቅ ነገር ባልና ሚስት ልጆች የሏቸውም። በወቅቱ ወደቤት የመጡት የመስጂዱ ኢማም ብቻ ናቸው። ውስጧ በጥርጣሬ ተናጠ። ታሪኩን ለባለቤቷ አጫወተችው። የመስጂዱን ኢማም እንዲያማክራቸውና ጉዳዩን እንዲያረጋግጥ ጠየቀችው። «ኧረ ነውር ነው ፤ ባይሆን ከኢማሙ ጋር የፈጠርነውን ስር የሰደደ ግንኙነት አቋርጠን ፋይሉን እንዘጋለን እንጂ እንዲህ አይነት ጥያቄ ማንሳት የማይታሰብ ነው» በማለት መለሰላት።

ቀናት በንፋስ ፍጥነት ከነፉ። ቀጣዩ ረመዷን ገባ። ባል ከሚስቱ ጋር ተቀመጠ። «እንግዲህ የእዝነት እና የይቅርታ ወር ስለገባ ያለፈውን መርሳት አለብን። እንደምታውቂው ኢማሙም ቤተሰብ የላቸውም። የኛው ስለሆኑ ዘንድሮም ቢሆን ፊጥራ ልንጋብዛቸው ይገባል» በማለት ሚስቱን አማከራት። ሚስት ለአፍታ ዝም ካለች በኋላ «በሃሳብህ እስማማለሁ፤ ነገር ግን የማስቀምጠው ቅድመ ሁኔታ ይኖራል። እርሱም የባለፈው ዓመት ረመዷን ላይ ስለተሰረቀው የገንዘብ ጉዳይ በግልጽ እንድታወሩ እፈልጋለሁ» አለችው። ባቀረበችው ሃሳብ ተስማማ።

የመስጂዱ ኢማም ግብዣውን ተቀብለው ከቤት መጡ። ፊጥራውን ከጨረሱ በኋላ የቤቱ አባወራ ጉዳዩን በይፋ አነሳው። ስለ ገንዘቡ ሁኔታ በቀጥታ ጠየቃቸው። ከፍተኛ የሀፍረት ስሜት ተሰማቸው። እንባቸው በጉንጮቻቸው ላይ ተንኳለለ። ካቀረቀሩበት ቀና አሉ። አይኖቻቸው የእንባ ቋጠሯቸውን እንደፈቱ ነው። ሚስት ፈጠን ብላ
« ኢማም ሆይ! ምን ሆነው ነው የሚያለቅሱት ?» በማለት ጠየቀቻቸው። «አዎ! ገንዘቡን ያነሳሁት እኔ ነኝ። ያስቀመጥኩትም የመጽሃፍት መደርደሪያው ላይ ከተቀመጠው ብቸኛ ቁርኣን ውስጥ ነው። እንባዬ የፈሰሰውም ረመዷንን ጨምሮ ለ 365 ቀናት ያህል የአላህን መጽሃፍ ገልጣችሁ አንድ ፊደል እንኳ ባለመቅራታችሁ ውስጤን ተሰምቶት ነው» በማለት ምላሽ ሰጡ። በዚህ ጊዜ የቤቱ አባወራ በፍጥነት መደርደሪያው ላይ ወደተቀመጠው ቁርኣን አመራ። ገንዘቡንም የቁርኣኑ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ምዕራፍ መሃል ላይ ተቀመጦ አገኘው። ሚስት እንባዋ ግድቡን ጥሶ ፈሰሰ። ኢማሙን በክፉ በመጠርጠሯም ይቅርታ ጠየቀቻቸው። «ልጄ ሆይ! እኔ ደካማ የአላህ ባሪያ ነኝ፤ ይልቅ አመቱን ሙሉ ቁርኣኑን ችላ በማለትሽ ይቅርታና ምህረት ከአላህ ጠይቂ» በማለት መከሯት።

እኛስ መቼ ይሆን ለመጨረሻ ጊዜ የአላህን ቃል ከፍተን ያነበብነው ? ነፍሳችንን ሳንዋሽ እውነቱን ለራሳችን እንገረው
ወገኖቼ የአላህ ቃል እየጠራን ቢሆንም ችላ ብለነዋል።
https://t.me/muhmedeye
451 views مجنون , edited  15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 22:29:17
https://t.me/muhmedeye
411 views إبراهيم , edited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 06:26:39 ምላስህን ጠብቀው
============
ስማኝማ የውመልቂያማ ለእናትህና ለአባትህ እንኳን አንዲት አጅር መስጠት አትፈልግም፣ ነገር ግን ዱንያ ላይ በነበርክበት ጊዜ ላማሃቸው ሰወች ወደህ ሳይሆን በግድህ እንድትሰጥ ትደረጋለህ»።

ብልህ ከሆንክ ምላስህን ጠብቅ
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄

አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጣቹ

ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች
-አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች
-ቂሷዎች እና ሀዲሶች
-ግጥሞች እና የመንዙማ PDF
-አዲስም ሆነ የቆዩ መንዙማዎችን
-የሀድራ ቅጂዎች
- የመንዙማ ፁሁፎች በፎቶ ለፕሮፉይል የሚሆኑ

https://t.me/muhmedeye
490 viewsምኞትህ ያለህን ፀጋ አንዳያስረሳህ ፍራ እሱን እያሰብክ አመስጋኝ ሁን ....? , edited  03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 21:41:56
መቆየት ለፈለገ ልብህን ዘርጋለት (ክፈትለት)
መሄድን ለፈለገ መንገዱን ዘርጋለት (ልቀቅለት)
https://t.me/muhmedeye
405 viewsምኞትህ ያለህን ፀጋ አንዳያስረሳህ ፍራ እሱን እያሰብክ አመስጋኝ ሁን ....? , edited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 18:12:23 ፍቅር ማለት …

ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ አዛን ማድረግ ማቆማቸው ነው ፤

ፍቅር ማለት … ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ መዲና መኖር አለመቻላቸው ነው ፤

ፍቅር ማለት … ቢላል የነብዩን ﷺ መስጅድ ከዘየሩ ጊዚያት ተቆጠረው የአላህ መልክተኛ ﷺ በህልማቸው መጥተው አንተ ! ቢላል ምነው አስቻለህ ? ሲሏቸው እያለቀሱ ለዚያራ መዘጋጀታቸው ነው ፤

ፍቅር ማለት… ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ወደ መዲና መጥተው ሀሰንና ሁሴን የሱብሂን አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው የመዲና ህዝብ አዛናቸውን ሲሰሙ በእንባ መራጨታቸው ነው፤

ፍቅር ማለት … ቢላልን ዑመር አልፋሩቅ ረዲሏሁ አንሁ 'ሻም' ላይ አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው በማልቀስ ብዛት ' አሽሀዱ አንነ ሙሀመድ ረሱሉላህ ' ማለት ተሰኗቸው ሁሉንም ማስለቀሳቸው ዑመርም ይበልጥ ማለቀሳቸው ነው ፤

ፍቅር ማለት … ቢላል ረዲሏሁ ዐንሁ ሊሞቱ እያሉ ' ነገ ወዳጄ ሙሀመድንና ባልደረቦቹን እገናኛለሁ ' ማለታቸው ነው

ምርጥ ህዝቦች አልፈዋል እኛንም የነርሱ ተከታይ ያድርገን اللهم صلي ال محمد


Share share
join
https://t.me/muhmedeye
398 viewsምኞትህ ያለህን ፀጋ አንዳያስረሳህ ፍራ እሱን እያሰብክ አመስጋኝ ሁን ....? , edited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 14:06:55 Big Game:
አስታውስ(ሺ)

☞አንድ ቀን ይመ ጣል አንተ እራስህ የለበስከውን ልብስ ሰዎች አገላብጠው የሚያውለወቁልህ ቀን

☞የተከፈተ አፍ እና አይንህን ሰዎች የሚዘጉልህ ቀን

☞ተራምደህ ከሄድክበት ቦታ ሰዎች ተሸክመው የሚያስወጡህ ቀን

☞ ቤተሰብሽን እንኳን ታፍሪ የነበርሽው በሰው እጅ ገላሽ የሚታጠብበት ቀን

☞ጌጣጌጥሽ ሁሉ ከላይሽ ላይ የሚወልቅበት ቀን

✘✘✘✘✘✘✘✘✘✘
ፌስቡኬ

★Friend request ይላካል ዝም
★አሰላሙ አለይኩም ጭጭ
★ኧረ አናግሪኝ፣ ለምን ዘጋሺኝ? መልስ የለም !!!
ማን ይመልስ? እኔ ወደማይቀረው አለም ሄጃለሁ
ያ ራህማን !!
አጂብ ልብ የሚነካ ታሪክ እባከወን ያንብቡት

¶እናት ከልጇ ሞት በኋላ ያጋጠማት ልዩ ታሪክ¶
..................
¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶
ልጅ በአንድ የዲን ዩንቨርስቲ ተማሪ ስትሆን ልዩ
ድምጽም ነበራት፡፡ በዚህም ሁለ ግዜ ለሊት ቁርአን ትቀራ ነበር፡፡ ቂራአቷም እጅግ ያማረ ነበር፡፡ እናት ወደ ክፍሏ
ስትሄድ ከልጇ ከፍለ በር ላይ በመቆም ያማረ ቂራአቷን
ሁል ግዜ ታዳምጥ ነበር፡፡ በዚህ አየነት ቀናቶች ያልፉ
ነበር፡፡ ከእለታት አነድ ቀን ይህች ልጅ ታመመች፡
ቤተሰቦቿም ወደ ሀኪም ቤት ወሰዷት፡፡

በሆስፒታሉም ለቀናት ቆየች፡፡ ማገገም
አልቻለችም ህይወቷ በሆስፒታሉ ውስጥ አለፈ፡፡
ቤተሰብ በጣም አዘነ በተለይ እናት በልጇ ሞት እጅጉን
አዝናለች፡፡ የመጀመሪያው እናት ለጇን ያጣችበት ቀን
የአመት ያክል ረዘመባት፡፡ መሽቶ ወደ ክፍሏ
የምትሄድበት ሰአት ላይ እናት እንደለመደችው
ከልጇ ክፍል በር ላይ ቆመች ይሄኔ አንድ
አስደንጋጭ ነገር ሰማች ከክፍሉ ወስጥ ብዙ ሆኖ
ዝግ ባለ ድምጽ ለቅሶ ይሰማል፡፡ ወደ ውስጥ
ለመግባት ፈራች፡፡ እስኪነጋ ጠብቃ እናት
ሌሊት ከልጇ ቤት ወስጥ የሰማቸውን ለቤተሰብ
ነገረች፡፡ ወደ ከፍሉ ገቡ ምንም ነገር የለም፡፡
በሁለተኛው ቀን እናት እንደለመደችው
በተመሳሳይ ሰአት ወደ ልጇ ክፍል ስትሄድ ትላንት
የሰማችውን ድመጽ በድጋሚ ሰማች የሰማችውንም ለባለቤቷ ነገረችው፡፡ ባለቤቷም ሲነጋ የሰማሽው ምን
እንደሆነ እናጣራለን አሁን ተኚ ይላታል፡፡ ጠዋት ላይ
ወደ ከፍሉ ሲሄዱ ምንም ነገር የለም፡፡ እናት ግን
ድምጹን መስማቷን እርግጠኛ ነበረች፡፡
የሰማችውን ለአነድ ጓደኛዋ ትነግራታለች፡፡
ጓደኛዋም አንድ አዋቂ ሰው ብታማከር የተሻለ
እንደሆነ ትነግራታለች፡፡ እናትም አንድ ሸኽ ጋር
በመሄድ ስለ ሁኔታው ነገረቻቸው፡፡ ሼኹም
በሁኔታው በመገረም በሰአቱ በመገኘት
ሁኔታውን ማየት አለበኝ በማለት ተነስተው ሄዱ፡፡
ከዚህ ቀደም ልጅ በቤቱ ወስጥ ትሰራው የነበረውን
ሁሉ እናት ለሸኹ ነገረቻቸው፡፡ ልክ ሰአቱ
ሲደርስ ወደ ክፍሉ ተጠጉ፡፡ እናት ከዚህ ቀደም ለሁለት
ተከታታይ ቀናት ስትሰማው የነበረው የለቅሶ ድምጽ
ዛሬ ለሶስተኛ ግዜ ተሰማ፡፡ሼኹ ይህንን ሲሰሙ
አለቀሱ እናትም ያ ሸይኽ ምንድንው የሚያስለቅሳቹ
ስትል ጠየቀች፡፡ ሸይኹም አላሁ አክበር ይህ እኮ
የመላኢኮች የለቅሶ ድምጽ ነው፡፡ ከዚህ በፊት ሁል
ግዜ ሌሊት ልጅሽ እያለች ከሰማይ በመውረድ
እየተሰበሰቡ ቁርአን ያዳምጡ ነበር አሁን ያንን
ድምጽ በማጣታቸው ነው የሚያለቅሱት፡፡ ሱብሀነላህ

እርሶ ዘንድ እንዲቀር አይፍቀዱ Share ያርጉት —
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5 ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ ተጠቃሚ ይሁኑ።
*እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል።
*ሲከፍቱት ይወድቃል።
*እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል።
*ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ ይሞክራል።
እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ።


5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ5 ሰው በ 5 ደቄቃ ውስጥ ያስተላልፉ።https://t.me/muhmedeye
380 viewsምኞትህ ያለህን ፀጋ አንዳያስረሳህ ፍራ እሱን እያሰብክ አመስጋኝ ሁን ....? , edited  11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ