Get Mystery Box with random crypto!

ከቻልክ መልካም ነገር ሁሉ የሚገባበት በር ሁን፣ ካልሆነ ብርሃን የሚገባበት መስኮት ሁን፣ ካልቻል | ABX

ከቻልክ
መልካም ነገር ሁሉ የሚገባበት በር ሁን፣
ካልሆነ ብርሃን የሚገባበት መስኮት ሁን፣
ካልቻልክ የደከማቸው የሚደገፉበት ግድግዳ ሁን።

የአላህ እዝነትና ሰላም መልካም ነገርን ሁሉ ባስተማሩን ነቢይ ላይ ይስፈን።

http://t.me/MuhammedSeidABX