Get Mystery Box with random crypto!

* ከተብቃቃን ትንሹም ብዙ ነው፣ * ከተስገበገብን ብዙዉም ትንሽ ነው፣ * ከወደድን እሩቁም ቅርብ | ABX

* ከተብቃቃን ትንሹም ብዙ ነው፣
* ከተስገበገብን ብዙዉም ትንሽ ነው፣
* ከወደድን እሩቁም ቅርብ ነው ሐቢቢ፣
* ከጠላን የቅርቡም እሩቅ ነው፣
* ምስጢሩ ለነገሮች ባለን እይታ ላይ ነው ያለው፣
* ደስታ አስተሳሰብ ነው መንገድ አይደለም፣
* አስተሳሰብህን ካስተካካከልክ ነገሩ ሁሉ ይስተካከላል።
* እይታህ ካማረ ነገሩ ሁሉ ያምራል።
* ታገል ነገሮችን ለማሳመር ሞክር።


http://t.me/MuhammedSeidABX