Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ዐይንህ እያየ በየቀኑ ለውጥ ሊያሳይ፣ ይችላል ? ይቀየራል እንዴ? አዎን በጣም እንጂ፡፡ የሶሻ | ABX

ሰው ዐይንህ እያየ በየቀኑ ለውጥ ሊያሳይ፣ ይችላል ? ይቀየራል እንዴ?
አዎን በጣም እንጂ፡፡
የሶሻል ሚዲያው ሜዳ ስንቱን አሳየን መሠላችሁ!፣
ከብዙዎች እንዳስተዋወቀን እንዳቀራረበን ሁሉ፣
ከስንቱ ወዳጅ ደግሞ ማዶ ለማዶ አስተያየን።
ዐጂብ!
ዓመት ሳይሞላው ከፊሎቹ ጓደኞቼ ከመቼው ብሄርተኛ፣ ሌሎቹ ከመቼው ፖለቲከኛ፣ አንዳንዶቹ ከመቼው ዓለማዊ፣ ሌላው ከመቼው ፈላስፋና ከመቼው ሃይማኖት አልባ እንደሆነ ገረመኝ።
ዘረኛ አይደለሁም ትያለሽ እንጂ እያንዳንድሽ ትንሽ ብትሆንም የሆነች ድርሻማ አለሽ።  
ራስሽን ፈትሺ።
ሰው ታጥቦ ከማይጠራባቸው የጃሂሊያ ቅርሶች አንዱ ዘረኝነት ነው። አላህ ይጠብቃችሁ።

http://t.me/MuhammedSeidABX