Get Mystery Box with random crypto!

'ሴት ልጅ በእርግዝና፣ በወሊድም ሆነ በአራስ ቤት በሚያጋጥማት ትንሽም ይሁን ትልቅ ህመም ሁሉ ምን | ABX

"ሴት ልጅ በእርግዝና፣ በወሊድም ሆነ በአራስ ቤት በሚያጋጥማት ትንሽም ይሁን ትልቅ ህመም ሁሉ ምንዳዋ ከፍ ያለ ነው፣ ወንጀሏን ያብስላታል፣ ደረጃዋን ከፍ ያደርግላታል።" ይላሉ ሸይኽ ዑሠይሚን።
ይህ ሁሉ የሚሆነው ኒያዋን ስታሳምር፣ ምንዳዋንም አላህ ዘንድ ስትተሳሰብ ነው።

ሀሳብም ይሁን ጭንቀት ፣ ሐዘን ይሁን ማንኛውም ችግር፣ ሌላው ቀርቶ ድንገት የሚወጋው እሾህ ጭምር ለሙእሚን ምንዳን ያስገኝለታል።

http://t.me/MuhammedSeidABX