Get Mystery Box with random crypto!

ድንገት ብድግ ብለው ሰዎች ምንም በማታውቅበት ሁኔታ ቢሰድቡህ፣ ቢያነዉሩህ፣ ቢያዋርዱህ፣ ሥምህን ቢ | ABX

ድንገት ብድግ ብለው ሰዎች ምንም በማታውቅበት ሁኔታ ቢሰድቡህ፣ ቢያነዉሩህ፣ ቢያዋርዱህ፣ ሥምህን ቢያጠፉ ...

ከአላህ ሐቅ አንፃር ያጎደልከው ነገር አለ ማለት ነው። ያኔ ከነርሱ ጋር መመላለሱን ተዉና ክፍተትህን መርምር። ከአላህ ጋር ያበላሸኸዉን አስተካክል። ነገሮች ይስተካከላሉ።

http://t.me/MuhammedSeidABX