Get Mystery Box with random crypto!

'ተው ሚዛናዊ ሁን፣ ቀስ በል፣ ይህችን ልጅ 'ከሰው በላይ' አወደስካት እኮ ተው መሬት አድርጋት' | ABX

"ተው ሚዛናዊ ሁን፣ ቀስ በል፣ ይህችን ልጅ 'ከሰው በላይ' አወደስካት እኮ ተው መሬት አድርጋት" አልኩት።
እንቢ አለና ከልክ በላይ ሰቀላት።
በመጨረሻም አጣት።
ባለመንከባከብ ብቻ አይደለም ሰዎችን የምናጣቸው፣ ከሚገባቸው በላይ በመንከባከብም እናጣቸዋለን።

http://t.me/MuhammedSeidABX