Get Mystery Box with random crypto!

ጀሊሉ በሆነ ነገር ዉስጥ የናንተ ድርሻ አለ ብሎ ከፃፈልን እናየዋለን፣ ካልፃፈልን ግን የቱን ያህል | ABX

ጀሊሉ በሆነ ነገር ዉስጥ የናንተ ድርሻ አለ ብሎ ከፃፈልን እናየዋለን፣ ካልፃፈልን ግን የቱን ያህል ብንጓጓለትም አናየዉም።
ያም ሆኖ ግን ሁሌም መልካም ነገር ያለው አላህ በፃፈልን ነገር ዉስጥ ነው።
የቂን በእጅህ ካለው ይልቅ በአላህ እጅ ባለው እንድትተማመን ያደርግሃል።

አልሐምዱ ሊላህ አትሉም ወይ!

http://t.me/MuhammedSeidABX