Get Mystery Box with random crypto!

ታላቁን ኢብኑ ሲሪንን ታውቃላችሁ አይደል? ሙሉ ሀብቱን ባጣ ጊዜ ሰዎች 'ከባድ ኪሳራ ነው የደረሰ | ABX

ታላቁን ኢብኑ ሲሪንን ታውቃላችሁ አይደል?

ሙሉ ሀብቱን ባጣ ጊዜ ሰዎች
'ከባድ ኪሳራ ነው የደረሰብህ!' አሉት።
' ይህ ከ40 ዓመት ጀምሮ ቅጣቱን ስጠብቅለት የኖርኩት የሠራሁት ወንጀል ዉጤት ነው።' አላቸው።
'ምንድን ነበር የሠራኸው ወንጀል?' አሉት።
አንድን ሰዉዬ 'አንተ ድሃ!' በማለት አሸማቀቅኩት።
ይኸው ዛሬ ከአርባ ዓመት በኋላ እኔም ድሃ ሆንኩ።

በሆነ ነገር ሰዎችን አታሸማቅቁም፣ ወይም አታነዉሩም፣ ያ ነገር የደረሰባችሁ ቢሆን እንጂ።
ተጠንቀቁ
አትመፃደቁ
እሺ።

http://t.me/MuhammedSeidABX