Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሲሞት ገላ አፈር ዉስጥ ይቀበራል። ሩሕ ግን ወደ ሰማይ ትወጣለች። ከነፍስ በላይ ሥጋ ከፍ ያ | ABX

ሰው ሲሞት ገላ አፈር ዉስጥ ይቀበራል።
ሩሕ ግን ወደ ሰማይ ትወጣለች።

ከነፍስ በላይ ሥጋ ከፍ ያለ ዋጋ ቢኖረው ኖሮ ሥጋ መሬት ዉስጥ ባልተቀበረ
ነፍስም ወደ ሰማይ ባልተወሰደች ነበር ።


ለነፍሳችን ትልቅ ትኩረት እንስጥ።

ጁምዓ ሙባረክ !

http://t.me/MuhammedSeidABX