Get Mystery Box with random crypto!

ሰዎች እንደ መጽሐፍ ናቸው - * አንዳንዶቹ ግልጽ ናቸው፤ ምንም የሚደብቁት ነገር የላቸዉም፤ ርዕ | ABX

ሰዎች እንደ መጽሐፍ ናቸው -

* አንዳንዶቹ ግልጽ ናቸው፤ ምንም የሚደብቁት ነገር የላቸዉም፤ ርዕሳቸዉን በማየት ዉስጣቸዉን ታያለህ፡፡

* አንዳንዶች ደግሞ ሽፋናቸው ሳቢ ነው፤ ግና ዉስጣቸው ቁምነገር የሌለው ይሆናል፡፡

* አንዳንዶች ደብዛዛና ቀዝቃዛ ናቸው፤ ስትቀርባቸው ፍካታቸው ይገለጣል፣ መዓዛቸው ያዉዳል፡፡

* ሌሎች ደግሞ ቀላል ናቸው፤ በአንድ ጊዜ ንባብ ትወዳቸዋለህ፣ ትቀርባቸዋለህ፡፡

* አንዳንዶች ደግሞ ከባድ ናቸው፤ ሞክረህ ሞክረህ ትተዋቸዋለህ፡፡

* አንዳንዶች ደግሞ አይገቡህም፤ እስክትረዳቸው ድረስ ደጋግመህ ማንበብ ይኖርብሃል፡፡

አንብቡ! ማንበብ መልካም ነው፡፡

http://t.me/MuhammedSeidABX