ብልጥና አዋቂ ስለሆንኩ ኢስላምን አልያዝኩም፤ ሞኝና መሃይም ስለሆንኩም አልጠመምኩም። . ቅናቻ ከአ | ሙሀመድ ሰዒድ Mohammed seid
ብልጥና አዋቂ ስለሆንኩ ኢስላምን አልያዝኩም፤
ሞኝና መሃይም ስለሆንኩም አልጠመምኩም።
.
ቅናቻ ከአላህ ነው
እሱ የሻውን ያጠማል
ለሻም ሰው ቅናቻን ይሠጣል።
ያ ረብ
ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን
ከመራኸን በኋላ አታንሸራተን
ካስገባኸን በኋላ ከዲንህ አታስወጣን።
http://t.me/MuhammedSeidABX