የሱና ሰው ሆይ አብሽር በሰከነ ውይይትና በመረጃ ሊያንበረክኩህ ይቅርና ሊቌቌሙህ ቢችሉ ኖሮ በሞከሩት ነበር ። ይህንን እንደማይችሉ የተገነዘቡት ጠላቶች አንተን በተለያዩ በደሎች መሞከራቸው አይግረምህ ። ታገስ ! ቀጠሮው ጀነት ነው !!! https://t.me/Muhammedsirage 500 viewsMuhammed Abdillah Bati, 15:27