የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) የጎንደሩን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ አነበብኩት። ጉዳዩ ከሙስሊሞች ጋር ሲያያዝ ሚዛናዊነት እንደሚያጥራቸው ከዚህ በፊትም አይተናቸዋልና ከነሱ የሚጠበቅ መግለጫ ነው ያወጡት። ሆነ ብሎ ጉዳዩን * ቀባሪዎችን በቦምብ፣ በመትረየስ ያጠቁ እንደሆነ እየታወቀ ጭራሽ አልጠቀሰውም። * መግለጫው ጥቃቱን የሁለት ወገን ግጭት በማስመሰል ለጥቃቱ አድራሾች መነሻ ሰበብ የሰጠ ነው። * የጉዳቱን መጠን አሳንሶ በማቅረብ በተጎዱ ሙስሊሞች ደም ላይ የቀለደ ነው። * ከጥቃቱ በኋላም * በደባርቅ ከተማ የተፈጸመውን ግድያና መስጂድ ማቃጠል ያላካተተ ነው። * በጎንደር ሙስሊሞች ላይ ከደረሰው ይልቅ በስልጤ ዞን የደረሰውን አግንኖ በማቅረብ ግልፅ ሸፍጥ ፈፅሟል። * በዒድ ቀን የተነሳውን ግርግርና የደረሰውን ክስተት በተመለከተም ምክንያቱ በውል እየታወቀ የመንግስት የፀጥታ ሰዉ ጥፋት መነሻ እንደሆነ እየታወቀ ይህን እንኳ ሊገልፅ አልቻለም። = https://t.me/IbnuMunewor 207 viewsMuhammed Abdillah Bati, 17:40