Get Mystery Box with random crypto!

ከ50 ሙስሊሞች በላይ ያለቁበትን፣ ከ10 ያላነሱ መስጂዶች የተቃጠሉበትን፣ ከሳምንት በላይ የዘለቀን | قناة أبي العباد

ከ50 ሙስሊሞች በላይ ያለቁበትን፣ ከ10 ያላነሱ መስጂዶች የተቃጠሉበትን፣ ከሳምንት በላይ የዘለቀን የፅንፈኛ ክርስቲያኖች ጥቃት እንዲህ እየሸፋፈኑ እያቀረቡት ነው። ጉዳዩን የያዙበት መንገድ እራሱ ጥፋቱ ላይ እጃቸው እንዳለበት ያሳብቃል።
"የኢትዮጵያ የሃይማኖቶች ጉባኤ" የሚባለውም የሃይማኖት ሽታ የማይታይት፣ ለአንድ ቡድን የቆመ ነውረኛ ስብስብ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor