በግሩፓችን ቀጥታ የሚሰጡት ትምህርቶችከሰኞ እስከ ሐሙስ ከፈጅር ሶላት በኃላ ከ5:00_5:30(አል_ አቂደቱል ዋሲጢያ) ከ5:30_6:00 (ሙተሚመቱል_ አጅሩሚያ) ከ6:00_6:30 (አል_ቀዋዒዲል ፊቂሕያ) ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዒሻህ ሶላት በኃላ. ኪታቡ ተውሒድ&አልበይቁኒያበሳምንት ቅዳሜ የቁርኣን ተፍሲር እና ሲራበሳምንት እሁድ ሸርህ ኡምደቱልአህካ&ኡምደቱል ፊቅህ