Get Mystery Box with random crypto!

Kirkos curriculm

የቴሌግራም ቻናል አርማ kirkoseducation — Kirkos curriculm K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kirkoseducation — Kirkos curriculm
የሰርጥ አድራሻ: @kirkoseducation
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.12K
የሰርጥ መግለጫ

ለትምህርት ጥራት እንተጋለን
We strive for the quality of education

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 20:45:41 ድጋሚ ማስታወቂያ
ለ2015 ዓ/ም ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 03/01/2015 ዓ/ም ጀምሮ ማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን ማጠናከሪያ ትምህርቱ ላይ ከወዲሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትሳተፉ በጥብቅ እያሳሰብን ማጠናከሪያ ትምህርቱ እነደ ተጠናቀቀ ሞዴል ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አዉቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ እየገለጽን ማጠናከሪ ትምህርቱ ላ ያልተሳተፈ ተማሪ ሞዴል ፈተናላ የማይቀመት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡


ት/ቤቱ
257 views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:27:41
624 views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:17:01 ለሁሉም የመንግስትና የግል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች:- የ12ኛ ክፍል ማጠናከሪያ ትምህርትን ይመለከታል።
549 views08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:33:27
1.1K views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:32:24 ለሁሉም የመንግስትና የግል 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና የወረዳ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤቶች በሙሉ፡- የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ክፍለ ጊዜ ድልድል
654 views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:00:36 ለሁሉም የመንግስትና የግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና የወረዳ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤቶች በሙሉ፡- የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የስርዓተ ትምህርት ትግበራና ክትትል ቡድን የ2015 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሂደትን ለማስጀመር የሚያስችል የትምህርት ተቋማትን ዝግጁነት ለማረጋገጥ በተለይም ደግሞ በሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ተግባራዊ ለማድረግ በደረሳችሁ ሰነድ መሰረት እየተደረገ ያለውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ከቀን 23/12/2014 እስከ 27/12/2014 ዓ.ም ድረስ ድጋፍና ክትትል የሚደረግ መሆኑ ታዉቆ በተጠቀሱት ቀናት ለዚሁ ዓላማ ወደ ተቋማችሁ የሚላኩ ባለሙያዎችን እንድታስተናግዷቸው እናሳዉቃለን፡፡
843 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 09:26:11
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራው ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡
------------------------------------------------------------------------

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ስራ ሙሉ በሙሉ በመጠናቅ ላይ መሆኑን የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

የፈተና ዝግጅቱም የተማሪዎችን ልፋት ሊለካ በሚችል ከደህንነት ስጋት ነፃ እንዲሆን በቴክኖሎጂ በመታገዝ በከፍተኛ ጥንቃቄ እየተሰራ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡

ለፈተና አሰጣጡ ውጤታማነት ከመፈተኛ ቦታ መረጣ ጀምሮ የፈተና ኮዶችን ብዛት ከፍ የማድረግ ስራ የተሰራ መሆኑም ተገልጿል።

ይህንንም ተከትሎ ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ የራሳቸው ጥረት ውጤት ለማግኘት መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡

የተሳሳቱ መረጃዎችን በመልቀቅ ተማሪዎች የስነ ልቦና ጫና እንዲደርስባቸው የሚያደርጉ አካላትም ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ዋና ዳይሬክተሩ ያሳሰቡ ሲሆን ለዚህም የህግ ተጠያቂነት እንዲኖር እየተሰራ እንደሚገኝም ገልፀዋል፡፡

ተማሪዎችና ወላጆችም መረጃዎችን ከተቋሙ እና ከታማኝ የመረጃ ምንጮች ብቻ እንዲከታተሉም ጠይቀዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ መስከረም 30,2015ዓ.ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ እንዳለ ይታወቃል፡፡
918 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ