የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
651
የሰርጥ መግለጫ
መሰላል
#የነፃነትን #የእውቀትና #የጥበብን መሰላል በመጠቀም ወደ አስተሳሰብ ከፍታ በመውጣት
ከወጣንበት ያልተገባ ከፍታ ደግሞ ራስን በማሸነፍ ለመውረድ የሚጠቅሙንን ሀሳቦች የምንለዋወጥበት "channel" ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-05-12 21:00:38
ከእልህ ተነስቶ ልክነትን ማሳያት ሽንፈት ነው
ልክ መሆንን ሁሌ ለማሳያነት መሞከር ልክ አይደለም
@Mselal
@Jcabe
543 views18:00
2022-05-11 21:01:32
መሞት ነገ መኖር ዛሬ ነው ዛሬን ትተህ በነገ ሀሳብና ጭንቀት ውስጥ የምትኖር ከሆነ ሞት ውስጥ ነህ
ዛሬን አጣጥም
@Mselal
@Jcabe
504 views18:01
2022-05-09 21:13:24
ብዙ ሰው በማደግ ይማራል ጥቂት ሰው ደግሞ ቀድሞ ስለሚማር ያድጋል
@Mselal
@Jcabe
498 viewsedited 18:13
2022-05-06 21:13:52
ማን መሆንን ለማሳያት ከሞከርክ ምንም መሆንህን ይነግርሃል
@Mselal
@Jcabe
522 views18:13
2022-05-05 21:01:42
ህይወት የማይመሰረትባቸው ደስታዎች ህይወት ያለባቸው ሀዘኖች ደግሞ አሉ ለምሳሌ
ባልመታመን የሚገኝ ደስታ ሞት በመታመን የሚገኝ ሀዘን ህይወት ነው
@Mselal
@Jcabe
528 views18:01
2022-05-04 21:01:27
በግንኙነት ውስጥ ይቅርታ መደራርግ እንጂ በይቅርታ ማለፍ ልክ አይደለም ማለፍ ሳይሆን ተነጋግሮ መፍታት መልመድ አለብን
@Mselal
@Jcabe
516 views18:01
2022-05-02 21:00:12
በቁጣ ማንንም አንሰራም ይልቅ እራሳችንን እናፈርሳለን እንጂ
@Mselal
@Jcabe
514 views18:00
2022-05-01 21:21:20
የሆንከው ሳይሆን ልትሆነው የሚገባ ማንነት እንዳላ እያወክ ኑር
@Mselal
@Jcabe
529 views18:21
2022-04-30 21:01:01
ቅንነትን የሚወስድ እድገት መቀንጨር ነው
@Mselal
@Jcabe
490 views18:01
2022-04-29 21:00:33
አውቆ ዝቅ ማለት በግድ ከፍ ካሉ መብለጥ ነው
@Mselal
@Jcabe
488 views18:00