2022-04-18 17:09:25
#ይሸለሙ
7ኛ ዙር የምርጥ ተማሪዎች ሽልማት ዝግጅት
(IKS AWARD)
(ኢክስ አዋርድ)
በትምህርታቸውም ሆነ በስነ ምግባራቸው 'አርአያ የሆኑ ተማሪዎችን መሸለም እና ማበረታታት አላማውን በማድረግ ከ9 አመት በፊት የተጀመረው የምርጥ ተማሪዎች ሽልማት ዝግጅት እነሆ ደረሰ . . .
በቅርብ ቀን ሙስሊም ተማሪዎች ሊገ(MS League) ለ7ኛ ጊዜ በሚዘጋጀው የኢክስ አዋርድ (Ibn Khaldun Stars Award - IKSA) ስነ ስርዓት ላይ በ8ኛ እና በ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ምርጥ ተማሪዎችን ታላላቅ ኡለሞች፣ ዳኢዎች፣ ወላጆች እና ምሁራን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ይሸልማል።
በመሆኑም ማንኛውም ተማሪ
1. ለ8ኛ ክፍል … ከ90 በላይ
2. ለ12ኛ ክፍል ለተፈጥሮ ሳይንስ 500 (ከ700) ፣ ለማህበራዊ ሳይንስ 400 (ከ600) እና በላይ ያመጣችሁ የአዲስ አበባ ከተማ እና ዙሪያ የምትገኙ ተማሪዎች ከስር በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1. ሙሉ ስም
2. ፆታ
3. የት/ት ቤት ስም
4. ውጤት ከማስረጃ ጋር (ፎቶ ወይም screenshot ) እና ትራንስክሪፕት
5. ስልክ ቁጥር
ከታች በተጠቀሰው ስልክ፣ ቴሌግራም፣ የጉግል ፎርም እና በቀጥታ በዚህ ፌስቡክ ገጽ እንድትልኩልን እንገልጻለን፤
ማስታወሻ፡
1ኛ - ከአድራሻዎች ውስጥ አንዱን ብቻ በመጠቀም ከአንድ ግዜ በላይ ባለመመዝገብ እና መረጃውም ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጥ እንዳይረሱ።
2ኛ - ማንኛውም ተማሪ ውጤቱን ሲያስገባ ኮፒ ማስገባት መረሳት የለበትም!
አድራሻ:
Google form: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe9FVOERjMp263FC0U2rAYI8AA5B24EhvMhxUrI2-CcQwCzyg/viewform?usp=sf_link
ኢሜይል: mslethio@gmail.com
ቴሌግራም: https://t.me/MSLeague1
ስልክ ቁጥር: +251973081726
#7th_ROUND
#IKS_AWARD
#iBN_KHALDUN_STARS_AWARD
#MS_League
2.1K views14:09