Get Mystery Box with random crypto!

አሁንም ተስፋ አለህ እስከ አሁን በኖርክባቸው የህይወት ጊዜአቶች ብዙ ውጣ ውረድ አልፈህ ሊሆን | Motivational Speech & Truth

አሁንም ተስፋ አለህ

እስከ አሁን በኖርክባቸው የህይወት ጊዜአቶች ብዙ ውጣ ውረድ አልፈህ ሊሆን ይችላል, ያምነከው ሰው ከድቶክ, ተስፋ ያደረከው ጥሎክ, ያገኘከው ጠፍቶ, የደስታ ጊዜአቶች በሀዘን ፊት ተለውጦው, ሳቆችክ ለቅሶ ሆነው, የመኖር ፍላጎትህ ባለመኖር ተተክተው, ትላንት የነበረው ተስፋክ ዛሬ ተስፋ ካስቆረጠክ, በህይወት ከመኖር መሞትን ብትፈልግ ግን እኔ ነግርሀለው አሁንም ተስፋ አለህ ።

አንተ ለካ ትምህርት ነህ ለብዙ ሰው መፀሀፍ የምትሆን ተስፋ ለቆረጡ ለመነሳት ምሳሌ በሰው ለተጎዱ መልካም እንዲያደርጉ ጅማሬ በሀዘን ላሉ የደስታ ድቤ ደላቂ ለወደቁትም መነሳትን ሰባኪ ለብዞች የምትሆን ተስፋ በሩ ሰጪ አንተም ትምህርት ነክ እውነትም ተስፋ ያለህ!!

ከ @motivational6 ቤተሰቦች
የተዋበ ዉብ እለት