Get Mystery Box with random crypto!

ለውብ ቀን ድርጊት ከቃላት የበለጠ ይናገራል! ዴል ካርኒጌ ፈገግታችን የስሜታችን ነፀብራቅ ነ | Motivational Speech & Truth

ለውብ ቀን

ድርጊት ከቃላት የበለጠ ይናገራል!
ዴል ካርኒጌ

ፈገግታችን የስሜታችን ነፀብራቅ ነው፡፡ በሰዎች ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖም አንዘንጋ፡፡
ብሩህ ፈገግታ፣ እወድሃለሁ፣ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የሚሉትን ቃላት ይወክላል፡፡
እያሻሸነው ፍቅራችንን የምናሳየው ውሻችን ሳይቀር ከሩቅ ሲመለከተን ጭራውን እያወዛወዘ
የሚሆነውን የሚያሳጣው ለምን ይመስላችኋል?
የህፃን ፈገግታም ከልብ የመነጨ ስለሆን መሰል ተፅዕኖ አለው።
አዎ! በካርኒጌ ሀሳብ እኔም እስማማለሁ ድርጊት ከቃላት የበለጠ ይናገራል።
---------------------------------------------

ሳቅና ፈገግታ ሰደቃ ነው ብለው
ነግረውኝ ሼሆቼ ስንቱን ቀን ሰደኩት
በውብ ሳቅ ሸኝቼ!!!

መልካም እለተ ሰኞ ተመኘሁ
@motivational6