Get Mystery Box with random crypto!

ለተመራቂ የሞጁላር ሰልጣኞች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሲሰጠው የነበረውን የሞጁላር ስልጠና አጠናቃችሁ ለምር | M.O.R East Addis Ababa Branch

ለተመራቂ የሞጁላር ሰልጣኞች
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሲሰጠው የነበረውን የሞጁላር ስልጠና አጠናቃችሁ ለምርቃት እየተጠባበቃችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የምርቃት ሥነ ሥርዓቱ በነሐሴ ውስጥ ለማካሄድ መረሃ ግብር ተይዞ የነበረ ቢሆንም በአንዳንድ ምክንያቶች ምርቃቱ ወደ መስከረም 2015 ዓ.ም ተዛውሯል፡፡
ስለሆነም የተሰጠውን ትምህርት በብቃት ማጠናቀቃችሁን በሚያረጋግጠው ሰርተፍኬት ላይ የሚፃፈውን ትክክለኛ ስም እና አድራሻ በእንግሊዘኛ ጽፋችሁ እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
መላክ የሚጠበቅባችሁ፡-
• የሰልጣኝ ሙሉ ስም
• የድርጅት ሥም
• የድርጅቱ የግብር መለያ ቁጥር እንዲሁም
• የሰልጣኙ እና የድርጅቱን ስልክ ቁጥር በእንግሊዘኛ እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡