እንኳን ለዒድ አል-አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮች እና ሰራተኞች ለቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ሙስሊም ሰራተኞች፣ ለእምነቱ ተከታይ ግብር ከፋዮች እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል! መልካም በዓል ይሁንላችሁ!ዒድ ሙባረክ!! 887 viewsMOR EAST, 14:46