፡ የሰካራሙ ሰው ደብዳቤ ( ቁጥር 1129 ) እንደ እብድ ነው እምታየኝ…እማወራው ብዙውም እንደማይገባት አውቃለው…በዛም ላይ ጥያቄዋችዋ አይልቁም…ቀጠለችም…የመጀመሪያው ንሰሀ መፀፀት ነው…!አቦ ለእናተ ግን ፈጣሪ ያጣችሁትን ይስጣቹ @monhappy @BINCJ90 2.1K views Jack , 07:18