Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopiaዊነት moka media

የቴሌግራም ቻናል አርማ moka_mom — Ethiopiaዊነት moka media E
የቴሌግራም ቻናል አርማ moka_mom — Ethiopiaዊነት moka media
የሰርጥ አድራሻ: @moka_mom
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 504
የሰርጥ መግለጫ

የእዚህ ቡድን አላማ ማንኛውም ሰው በወቅታዊ፣ ሀገራዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በነፃ ሀሳቡን እንዲገልጽ ታስቦ የተዘጋጀ የቡድን መወያያ ከመሆኑም በላይ አዳዲስ ሀሳቦችና አዳዲስ ስራዎች የሚተዋወቁበት ገፅ ነው። ሀሳቡ ከተመቻችሁም ጓደኞቻችሁን ወደ ቡድኑ ቀላቅሉ🙏🙏🙏 ሀሳብ ሊያድግና ሊሰፋ የሚችለው ሲወያዩበት ብቻ ነው።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 09:44:45 ይሄን ቦታ በመጫን እስከ 500 መቶ ብር ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ https://youtube.com/channel/UCRG2aT3uoLVNTEGTIwMe54Q
6 viewsActor & producer moka, 06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:37:57 ይሄን ቦታ በመጫን እስከ 500 መቶ ብር ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ https://youtube.com/channel/UCRG2aT3uoLVNTEGTIwMe54Q
290 viewsActor & producer moka, 06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 04:09:59 https://t.me/moka_mom
171 viewsActor & producer moka, 01:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:37:26 https://youtube.com/channel/UCRG2aT3uoLVNTEGTIwMe54Q

የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡
ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡
ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘቡ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡ ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ’ የበለጠ ዋጋ አለው፡፡
ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቆይ ተረጋጋ! እየውልህ፣ መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡ ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት፡፡ ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!”
በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡ ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን – 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላል ማለት ይህ አይደል?i (Africa’s elites are lords of poverty! ያለው ማን ነበር?)
የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤ የደስታ ግምጃ አድምቆታል፡፡ በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንን “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡ ዋነኞቹ ዘራፊዎች እነማን ናቸው? የሚል ጥያቄ ማስቀመጥ ፈልጌ የነበረ ቢሆንም ከወቅቱ ጋር ላይሄድ ይችላል ብዬ በማሰብ ትቼዋለሁ። https://youtube.com/channel/UCRG2aT3uoLVNTEGTIwMe54Q
32 viewsActor & producer moka, 19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:33:39 https://youtube.com/channel/UCRG2aT3uoLVNTEGTIwMe54Q

255 viewsActor & producer moka, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 17:46:02
እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ጀምረናል፤ ባሰብነው ጊዜ እንድንጨርስ ፈጣሪ ይርዳን!!!!
160 viewsActor & producer moka, 14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 13:28:05
ሙያ በስራ እንጂ በወሬ ብዛት አይለካም!!!! የወታደርና የፖሊስ ሙያ ውትድርና ፖሊስነት ነው። ከፈጣሪ በታች እየሞቱ ሰላም ለሚሰጡኝ፣ ከፈጣሪ በታች ሳይተኙ እያደሩ እንድተኛ ለሚያደርጉኝ፣ ከፈጣሪ በታች እነሱ ሳይበሉ እያደሩ ሰላም በማስጠበቅ እኔ በነፃነት ሰርቼ በልቼ እንዳድር ለሚያደርጉኝ፤ በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ ለይ በእምነት ለእውነት ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አስተሳሰብ ገለልተኛ ሆነው ለህግ የበላይነት መከበርና ለታላቋ ኢትዮጵያ ግንባታ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሀገራቸውንና ህዝባቸውን ለሚያገለግሉ ምንም አይነት ኮችታ ለማያስደነብራቸው ለኢትዮጵያ የፀጥታ ሀይሎች ትልቅ ክብር አለኝ!!!! እናንተስ?? ስለ ፀጥታ ሀይሉ እውነትን መመልከት ከፈለጉ ይሄን ቦታ ይጫኑ https://youtube.com/channel/UCRG2aT3uoLVNTEGTIwMe54Q
253 viewsActor & producer moka, 10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:34:39
የስራ ግትርተኛ መሆን ያስደስታል፤ እንደእኔ!!! የውሬ ግትርተኛ መሆን ግን እንደኔ ያሰለቻል። moka media https://youtube.com/channel/UCRG2aT3uoLVNTEGTIwMe54Q
316 viewsActor & producer moka, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 14:56:26
ጓደኞቼ ይሄ ትክክለኛው የኔ የዩቲዩብ አካውንቴ ነው። በስሜ የተከፈተው ሌላው በሙሉ የኔ አይደለም! This is my real YouTube account Please subscription like share ለበለጠ አዝናኝ አስቂኝ ስራ https://youtube.com/channel/UCRG2aT3uoLVNTEGTIwMe54Q
አርቲስት ዋ/ሳ መኮንን ንጉሴ
332 viewsActor & producer moka, 11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 22:19:48 I am already earning in the RingApp! Use my invite code 310169295 and get free reward! https://dev-app.ringapp.me?r=310169295
293 viewsActor & producer moka, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ