Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ውጤት በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል። ት/ት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም | ትምህርት ሚኒስተር

የ12ኛ ክፍል ውጤት በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል።

ት/ት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን 2 ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይፋ እንደሚያደረግ ማለቱ ይታወሳል። ፈተናው ካለቀ ከ1 ሳምንት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን ውጤቱ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ስለሆነም አንድ አንድ የሚዲያ አካላት ዛሬ ወጣ ነገ ወጣ እያሉ ተማሪዎችን እያወዣበሩ ስለሚገኝ የሚወጣበትን ትክክለኛ ቀን እና ሰአት @TIMIHIRT_MINISTER በዚህ ቻነል የምንገልፅ መሆኑን እናሳውቃለን።
@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER