Get Mystery Box with random crypto!

ModernETH

የቴሌግራም ቻናል አርማ modernethoutsource — ModernETH M
የቴሌግራም ቻናል አርማ modernethoutsource — ModernETH
የሰርጥ አድራሻ: @modernethoutsource
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 334
የሰርጥ መግለጫ

Introducing a zero noise, reliable and environmentally friendly alternative to conventional generators for homes and businesses!
Call : 0944222220

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-06-16 20:31:00
በወልቂጤ አካባቢ የምትገኝ የገጠር ከተማ ላይ ለመኖሪያ ቤት ሶላር ፓኔል ከቻርጅ ኮንትሮለር እና 4 ሊድ አሲድ ባትሪ ጋር እንዲህ እንደምታዩት በተሳካ ሁኔታ ገጥመናል።
ደንበኞቻችን ማስደሰት፤ ለእነሱ አስተማማኝ መፍትሄ በመስጠታችን ትልቅ ደስታ እና እርካታ ይሰጠናል።
የቴክኒሻኖቻችን የስራ ጥራትና ብቃት ሁሌም ያኮራናል!

እርስዎም የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ለመሆን ይደውሉልን 0970636363|0970626262 | 0944222220!

As you can see, we successfully installed a solar panel with a charge controller and a 4 lead acid battery in the rural town of around Welkite .
Pleasing our customers gives us great joy and satisfaction while providing them with a safe solution.
We are always proud of the quality and efficiency of our technicians!

Contact us 0970636363 | 0970626262 | 0944222220!
212 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-10 17:35:57
ላፕቶፕ እና ኮምፒተር መግዛት ፈልገዋል? እንግዲያውስ በጥራታቸው ላቅ ያለ ደረጃ ላይ የሚገኙ እጅግ ዘመናዊ ላፕቶፕ እና ኮምፒተሮች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። በእዚህ ስልክ ቁጥር +2519 44 35 31 61 ይደውሉልን።
200 viewsedited  14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 14:14:55
ከጊዜው ጋር እንራመድ። ለአካባቢ ተስማሚ የሆኑ የሀይል አማራጮችን Moderneth እያቀረበ ይገኛል።የተለያዩ ዘርፎች ላይ የተሰማራችሁ ለሁላችሁም በሀይል መቆረረጥ እየቸገሩ ከሆነ መፍትሄ አለን!

ያነጋግሩን 0970636363|0970626262 | 0944222220!

Let's keep up with the times. Moderneth is offering environmentally friendly energy options. If you are struggling in various sectors, we have a solution!
Contact us 0970636363 | 0970626262 | 0944222220!
202 views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-01 17:26:57
ወደ እኛ ከመጡ የኋይል ፍላጎትዎ በንፁህና አስተማማኝ መልኩ ይሟላል።
እስካሁን ላልሰማችሁ ኢንቨርተር ይባላል!!!

ከድምፅ ብክለት ነፃ የሆነ፣ አካባቢን የማይበክል፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነው።
አቅርቦታችን የማማከር የዝርጋታ እና ዋስትና አገልግሎት ያካትታል።

መፍትሄ ልንሰጥዎ ዝግጁ ነኝ!

0970626262 | 0970636363 ይደውሉልን!

If you come to us, your energy needs will be met in a clean and safe manner. We are ready to give you a solution

For those of you that haven't heard, it is called an inverter. It is a modern technology that is noiseless, environmentally friendly, and affordable.
We also offer a complete installation and warranty


Call us 0970636363|0970626262
211 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-31 17:19:17
ModernETH ስራዎን የሚያቀላጥፉ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ እንደ Cisco፣ DLink እና TPLink ብራንድ ኔትዎርክ ስዊቾችን ያቀርባል።
ይደውሉልን +2519 44 35 31 61!
189 views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ