Get Mystery Box with random crypto!

ModernETH

የቴሌግራም ቻናል አርማ modernethoutsource — ModernETH M
የቴሌግራም ቻናል አርማ modernethoutsource — ModernETH
የሰርጥ አድራሻ: @modernethoutsource
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 334
የሰርጥ መግለጫ

Introducing a zero noise, reliable and environmentally friendly alternative to conventional generators for homes and businesses!
Call : 0944222220

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-07-20 09:20:06
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1,442ኛው ኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፨

መልካም በዓል
163 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-14 20:03:23
እናንተን በጥራት በማገልገላችን እድለኞች ነን!
MODERNETH የሀይል መፍትሄ ይዞ ሁሌም ከእናንተ ጋር ነው!!

ይህው ቢሮዓችን! በተዋበና እርስዎን በሚያስደስት ሁኔታ ተቀብለን እናስተናግዶታለን።
ይምጡ በደስታ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ደምበል ሲቲ ሴንተር ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ አጠገብ እንገኛለን።

ስልክ 0970636363|0944222220

#ModernETH
#Renewableenergy
#AddisAbaba
#Ethiopia
171 viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-09 19:44:53
169 views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-07 19:35:10
ስራችን ተጠናክሮ ቀጥሏል!

በአዲስ አበባ መሪ አካባቢ ለመኖሪያ ቤት 3.2 ኪ.ዋት ሃይብሪድ ኢንቨርተር ከ8 ሶላር ፓኔል እና ሁለት ባትሪ ጋር በአስተማማኝ ሁኔታ ገጥመናል።

እናመሰግናለን!
እርስዎም የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ለመሆን 0970636363| 0944222220 ይደውሉልን!
187 views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-03 19:44:01
ከሞደርን ኢቲኤች ጋር ህይወትዎ ደማቅ እና የተሻለ ነው።ለመብራት ችግርዎን መፍትሄ ይዘን መምጣታችን ታላቅ ደስታ እና ኩራት ይሰጠናል።የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ለመሆን አያመንቱ ዛሬውኑ ይወስኑ ምክንያቱም እኛ ዘንድ ከመጡ እርስዎ ጋር መብራት ሁልጊዜ ይኖራል!

0970636363| 0944222220 ይደውሉልን!
208 views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-02 19:20:01
ለኮምፒውትር እና ሰርቨር በቫይረስ እንዳይጠቁ አስተማማኝ የሆነውን ካሰፐርስኪ (kasepersky) Anti-Virus ሶፍትዌር በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል።

በእዚህ ስልክ ቁጥር +2519 44 35 31 61 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
175 views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-29 19:42:37
እንዲህ በሚያምር ሁኔታ ለመኖሪያ ቤትዎ ለአቀማማጥ አመቺ አነስ ያለ ቦታ የሚይዝ ፣ሽታ አልባ እና ድምፅ አልባ የሆነውን ኢንቨርተርን ያስገቡ!

እኛ ጋር ከመጡ መብራት ሁሌም አለ!

ስልክ፡- 0970636363| 0944222220 ይደውሉልን!
206 views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-25 16:27:54
ቢዝነስዎ በመብራት መቆራረጥ ምክንያት ፈተና ውስጥ ነው?
ወይም በመኖሪያ ቤትዎ በተደጋጋሚ መብራት በመጥፋቱ ምክንያት ተቸግረዋል?
ለዚህና መሰል ችግርዎ ልዩ መፍትሄ አዘጋጅተናል!
ወደ እኛ ከመጡ የኋይል ፍላጎትዎ በንፁህና አስተማማኝ መልኩ ይሟላል።
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ኢንቨርተር ከሊድ አሲድ ባትሪ ጋር ነው።

ከድምፅ ብክለት ነፃ የሆነ፣ አካባቢን የማይበክል፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነው።
አቅርቦታችን የማማከር የዝርጋታ እና ዋስትና አገልግሎት ያካትታል።

መፍትሄ ልንሰጥዎ ዝግጁ ነኝ!

0944222220 | 0970636363 ይደውሉልን!

Is your business under pressure due to power outage? Are you suffering from frequent power outages in your home?

We have a solution !!

Inverter is a modern technology that is noiseless, environmentally friendly, and affordable.
We also offer a complete installation and warranty

Call us 0970636363 |0944222220
214 viewsedited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-24 20:00:51
MODERNETH የተመረጡ፣ የተለያዩ ብራንድ እና ሞዴል ፕሪንተር እና ፋክስ ማሽኖች አቅርቦሎታል።
ከእርስዎ የሚጠበቀው መደወል ብቻ!

+2519 44 35 31 61 ያገኙናል!
168 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-17 20:00:52
ModernETH ጥራት ያላቸው ራውተሮችን በማቅረብ ላይ ይገኛል። የሲስኮ፣ የኤክስትሪም እና ሁዋዊ ብራንድ ያላቸው የምንተማመንባቸው ምርቶች ናቸው።

በእዚህ ስልክ ቁጥር +2519 44 35 31 61 ያገኙናል።
217 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ