Get Mystery Box with random crypto!

(መዝሙረ ዳዊት 34) ---------- 12፤ ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማ | ምክረ አበው

(መዝሙረ ዳዊት 34)
----------
12፤ ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ?

13፤ አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ።

14፤ ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም።