Get Mystery Box with random crypto!

'ሀለዉ እለ ይቤሉ ለዕጽኑ ታመልኩ፣ወለዕጽኑ ትገብሩ በዓለ፣ኢቀደሶኑ በደሙ ክቡር ለዕጸ መስቀሉ ወበ | ምክረ አበው

"ሀለዉ እለ ይቤሉ ለዕጽኑ ታመልኩ፣ወለዕጽኑ ትገብሩ በዓለ፣ኢቀደሶኑ በደሙ ክቡር ለዕጸ መስቀሉ ወበእንተዝ ናመልኮ /የምታመልኩት ዕጽን (የምትገዙለት ለዕጽ) ነውን? በዓልስ የምታደርጉት ለዕንጨት ነውን? የሚሉ አሉ ።በክቡር ደሙ መስቀሉን ቀድሶት የለምን? ስለዚህ እኛ እንሰግድለታለን ፣እንገዛለታለን"


(መጽሐፈ ድጓ ዘመስቀል)

እንቋዕ አብጸሐነ