Get Mystery Box with random crypto!

ኑ! በድርቅ የተጎዱ ወገኖቻችንን ሕይዎት እንታደግ! +++ በሀገራችን እያጋጠሙ ባሉት ማኅበራዊ ው | ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል

ኑ! በድርቅ የተጎዱ ወገኖቻችንን ሕይዎት እንታደግ!
+++
በሀገራችን እያጋጠሙ ባሉት ማኅበራዊ ውሶች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወገኖች አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ የሚፈልጉ ሆነዋል። በተለይ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከሰተው ድርቅ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ፣ ጠለምት፣ በየዳና ጃና አሞራ፣ እንዲሁም በዋግኸምራ ዞን ሰሃላና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን ለጽኑ ማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል።
ማኅበረ ቅዱሳን በእነዚህ አካባቢዎች የነፍስ አድን ሥራዎችን ለማከናወን የተለመደ ድጋፋችሁን በማድረግ ሰብአዊና ማኅበራዊ ኃላፊነትዎ ይወጡ ሲል ጥሪውን ያቀርባል።
ድጋፍ ለማድረግም፡-
በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፡-
1. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648
2. በአሐዱ ባንክ - 0025393810901
3. በወጋገን ባንክ - 0837331610101
4. በአቢሲንያ ባንክ - 37235458
5. በአዋሽ ባንክ - 01329817420400 መጠቀም የምትሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ
• 09 43 00 04 03
• 09 1 1 38 27 53